የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ መቐለ፣ አክሱም እና ሽረ ከተሞች በዛሬው ዕለት ሊያደርጋቸው የነበራቸውን በረራዎች ሰረዘ። በመቐለ ከተማ የሚገኘውን የአሉላ አባ ነጋ አየር ማረፊያን የትግራይ ኃይሎች መቆጣጠራቸውን ምንጮች ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ተናግረዋል። ከአዲስ አበባ ወደ መቐለ እና ከመቐለ ወደ አዲስ አበባ ዛሬ ረቡዕ መስከረም 13፤ 2019 ሊደረጉ ታቅደው የነበሩ በረራዎች ስድስት ነበሩ።...
Read More
































